Loading...

ESAT :Yesamintu Engida - Ginbar Le Ginbar with Mekonen Zelelew, Ex-TPLF fighter (Ethiopia) Part 1

37,437 views

Loading...

Loading...

Loading...

Rating is available when the video has been rented.
This feature is not available right now. Please try again later.
Published on Dec 3, 2011

http://www.ethsat.com - Ethiopian Satellite Television (ESAT)
ESAT is the first independent Ethiopian Satellite Television service and Radio Station who broadcast to Ethiopia and the rest of the world.

Comments • 13

Kaftia danshia
መኮንን ዘለለው በዋነኛ ትግሬ ከመሆኑ ባሻገር ቤተስቦቹ ከሽሬ  ተስደው ወደ ወልቃይት  የመጡ እንጂ  በወልቃይት ስም የመናገር መብት አይቻለውም። « ባጎረሱኩ ዕጀን ተነከስኩ » ሆነና ለዚህም ነው ወያኔን በመምራት ወደ  ወልቃይት ብዙሃን ኣዛውንቶችን ሴቶች  ወልቃይት ያስጨረስ ከሓዲ በወያኔነቱ ወገን ያስጨረስ ግለስብ ለመሆኑ የወልቃይት ህዝብ አጥብቆ ያውቃል ። በተለይ በወልቃይትና በገዳሪፍ አካባቢ የሚገኙ ወጣት ሴቶችን ምልመላ በማድረግ ለበላይ አለቆቹ በማቅረብ የወያኔ አቃጣሪ ስራዉን  ተወዳጅነትን ለማግኘት ቢሞክርም ስኬታም ስላልሆነና ከወያኔ ጋር ያለው ልዩነት የርዕዮት ስላልሆነም ዛሬ ወገቡን ይዞ የሚከራከርለትና የሚደግፈው (TPDM) ካለፈው ወያኔ በምን ልዩነት መለካት ይቻለዋል ። የወልቃይት ሕዝብ ያንዣበበትን አደጋ በመንገንዘብ በፍርሐት ለቆ የሔደ ፤የልጆቹና ቤተስቦቹ ሃላፊነት ለቅንጣት ያህል ያልተሰማው አረመናዊ መስሎናዊ ባህሪው ሳያሳፍረው በተላያዩ መድረክ ላይ የወልቃይት ህዝብ ሁለት ልጆቸን አስርቦ ለሞት ዳረጋቸው፥ብሎ ከማውርት በላይ የሚያሳፍር ምን ነገር ሊኖር ይችላል። ለመሆኑ ዕፍርት ውርደት ሌብነት መርሆ በማድረግ ዕርማችሁን የዋጣችሁ በሬ ወለደ የምትሉ በዓለቃ መለስ  የተመለመልክ ስለሆነም አይደንቀንም።ከማን ጋር እንደምትውል ንገረኝ ማንነትሕን እንድነግርህ ነውና በውጭ ተልዕኮህ ለወያኔ ለመሆኑ ጥርጥር የለውም። ለመሆኑ በስውነት ደረጃ ቆም ብለህ በራስሕ አስበህ ታውቃለህ ፤አሁንም  በቅርቡ በኢሳት ቃል ምልልስ ላይ ወልቃይት ማንነት በሚመለከት ወልቃይት ኢትዮዽያ ነው፤ እንዲህ ብሎ መልስ አረጋዊ በርሔ ያስታውሰኛል አሁንም ከወያኔ ባርነት እንዳልወጣህ ነው። ራስ መንገሻ ስዩም የሰጡትን የጎንደርነት ዕውቅ ላለማስቀየም ብለው ነው ማለት በጣም ትንሽነትሕንና ተልዕኮህን የምያስረዳ በቂ ግንዛቤ ነው። ለምሆኑ አንተ ምን በቂ መረጃ ቢኖርህ ነው የወልቃይት ህዝብ ትግረኛ ተናጋሪ ነው ነገርግን በትግረኛ አይዘፍንም የምትለው ለዚህ አንድ ትልቅ አባባል አለ በዕርግጠኝነት የምንስማማበት እግዚአብሔር ዘፈን ሲያምረው ትግሬን ያጠግባል ወልቃይትን ያህል በውፍ ዘራሺ መሬቱ ሁሉ ለምለም በሆነ መሬት ምነው ልሳናቸው ተዘጋ በለኝ፤ ትምህርት ይሆንህ ዘንድ አንድ ህዝብ ውስጣዊ ስሜቱን በደስታም ሆነ በሐዘን ጊዜ የሚገልጸው በሚገባውና በተወለደበት ነው ለዚህም ነው በአማርኛ የሚጠቀመው ለዚህም ነው ከ 25  ዓመት በላይ የሚሟሟተው የወልቃይት ህዝብ ከፋኝ የጀግኖች ግምባር ይህን ሁሉ መስዋዕትነት ያለማቇረጥ የሚከፈለው።አንድ ነገር ላስታውሰህ እወዳለሁ ባለፈው ለማለት የሞከርከው የወልቃይት ጥያቄው የመንገድ ስፋት የትምህርትቤት የጤና ጥበቃ ሳይሆን ከሁሉም በላይ የማንነት የስብአዊነት፤ የክብርና ዲሞክራስያዊ  የመብት ጥያቄ ነው ።  ይህ ከምንም በላይ  በማያዳግም ሊገባህ ይገባል። ካልገባህ አለቃ መለስ ቀብራቸው ጋ ሔደህ ጠይቅ ዕውነተኛው ዓለም ስለሔዱ ሐሳብ ቀይረው ሊሆን ይችላል። ስለ ወልቃይት ማንንነት ቤተስቦችሕ ካልነገሩህ ፤ ይህ ወላጅ የሚያሳድብ በደል ነው፤በዕውነቱ ወልቃይት ተወልደህ ዳባት ተምረህ ጥረት አለማድረግህ ከማሳዘኑም በላይ የሚገርም ነው። ስለ አድረመዽ ተወላጆች አነሳስተህ ነበር በቅርቡ ያሉትን አለመርሳት ደግ ነው ነገር ግን ቀደም ሲል ከደጃዝማች አያልው ብሩ ከደንብያ መጥተው  የአድዋ ጦርነት ጊዜ 500000 ጦር በማካተት ከደንብያ በለሳ ደብርታቦር ሰሜንወገራ አርማጭሆ ጠለምት አካትቶ የመጀመርያውን የሽሬን ውድብ ጥሶ አድዋ ዘምቶ በቅድምያና በቅርበት የገባ ጀግና አትንኩኝ ባይ በኢትዮዽያነቱ ከማንም በላይ የሚኮራ እስካሁን ድረስ የሱዳንን ጠረፍና በር ጠብቆ የኖረ ህዝብ ነው።አታፍርም ወልቃይት ኢትይዽያ ነው ስትል ? ቀደም ሲል  ደጃ ኀይለማርያም ገብሬ ስሜን ወልቃይት ጠገዴን አርማጭሆ ቆላወገራ ጠለምትን ከ1811- 1826 በማስተዳደር እንዳሉ በ1826 ዓም በዋልድባ ገዳም አረፈዋል።ይህንም በሚገባ ታውቃለህ። መምህር ከነበርክ መጠየቅ ማወቅ እንዴት ተሳነህ ? ለማንኛውም « እውነትና ጠላ እያደረ ይጠራል » ነውና  የወልቃይት የጠገዴና የጠለምት ህዝብ ማንነቱን ከማንም በላይ አጥብቆ የምያውቅ በጎንደርነቱ የሚኮራና ትግሬ መጣበት ዕንጂ ትግራይ ከተከዜ ማዶ መሆኑን አገር ያወቀው ፀሐይ የሞቀው ደግ ህዝብ ተቀባይ አስተናጋጅ ትግሬ በርሐብና በድርቀት ጊዜ በስደት ሲመጣ የመጀመርያውን ንፁህ ውሓና ምግብ የሚሰጠው አሁን የሚሰድቡት ህዝብ ነው።ይህንም በሚገባ ልታውቀው ይገባ ነበር። ምናልባትም ፈልገህ ላለማወቅ ያደርከው ለመሆኑ ከትልዕኮህ መረዳት ይቻላል፤ ባለፈው ሓማሴን ክሎገዛይ ተሰነይ አጋሜ  ትግራይ ነው ብለሓል መረጃህ ምንድን ነው  ትግረኛ ተናጋር ስለሆኑ ብቻ ብቃት አለው።ለዚህ ይሆን የወልቃይት ህዝብ ትግረኛ ተናጋሪ ነው የምትለው ? አሁንም የወያኔን መመርያ በደንብ አልተረዳህም ወይም አልገባህም በዋነኛንት ወያኔ ሲነሳ የትግራይ ትግረኝት ሪፐብሊክ በሚል ነው ምናልባት በትግረኛ ስለተዻፈ አልገባህ ይሆናል አሁንም ፕሮግራም ላይ የተቀየረ ነገር እንደሌለና ታላቍዋን ትግራይ ለመመስረት ለም መሬት ስለምያስፈልግ ዝርፍያን በማስቀደም ብቻ ነው የምትቀባጥረው አስፈላጊና ወሳኝ ጠረፍ ስለሆነ ነው ። ደሮን ሊጥላት በመጫኛ አታለላት እንዲሉ የወልቃይትን ህዝብ በጭዋነት ይቅርታ እንደመጠየቅ በላይ ሆኖ የተዋጋሁት ለኢትዮጵያ ብየ ነው መጀመርያ ይህ አላማ እንደነበራቸው አልገባኝም የምትለው መዘላበድ ለማንም ግልጵ ሊሆን የማይችል እንደዓለቃህ የማይቀርልህ ጉድጞድ እስትገባ ድረስ በደረቀ የውሽት ከረጢት ተጠምጥመሃልና መጨረሻህ እንደማያምር በሚገባ ልትረዳ ይገባል።
Jeremy Girmay
abebe you are not a journalist let me give you some advice Don't waste energy fighting for something that will never be yours.
Angaw Tegabu
አቶ መኮንን ዘለለው በወልቃይት ዙሪያ የሚያወሩት ነገር ውሸት ይበዛዋል እንዴት ወልቃይት አማራም ትግሬም አይደለንም ብለዋል ይላሉ። አሁን ትልቅ ሰው ነዎት አይዋሹ በአሁኑ ሰዓት የወልቃይት ህዝብ ጥያቄ ሌላ ሳይሆን የአማራነት ጥያቄ ነው እንደገባኝ ከሆነ ዛሬም ድረስ የህውሃት ፍቅር ከውስጥዎ አልጠፋም( ድመት መልኩሳ አመሏን አትረሳ) ይባላል አበበ ገላውም የጋዜጠኝነት ሚናህን በአግባቡ መወጣት አለብህ እሳቸው የፈለጉትን ሲናገሩ ዝም ብለህ መስማት ብቻ የለብህም እንደሚመስለኝ የወልቃይት ሰዎች ጥያቄ ምን እንደሆነ የምታቅ አይመስለኝም ብታቅማ ኖሮ ሲዋሹ በጥያቄ ታጣድፋቸው ነበር። ብትችል እንደ ሲሳይ አጌና ተዘጋጅተህ ለመምጣት ብትሞክር ጥሩ ነው ለምን መሰለህ ሰዎች ሲዋሹ በቀላል ለመያዝ ይረዳሃል ብዬ ነው ።
A key
She is dam she shoud
A key
The firs lady she know sibhat
A key
Sibhat is the killer of the he kill all the old pepel
hiwi k
The world is changing.Don't die with the old times,live with the new!
Che Guevara
This guy is a fake... he is Amhara trying to trash the Eritreans and the Tigryan. It is funny though
Liseyas Sanchase
I am Ferdawek Zeleke
Liseyas Sanchase
We refer here two kind of generation; familial generation and Cultural generation. I use here, the familial generation. Of course it depends in which economical level we are. The poorer the society is the lower the period. The generation length in a country like Ethiopia is below 12 years. 
Advertisement
When autoplay is enabled, a suggested video will automatically play next.

Up next


to add this to Watch Later

Add to

Loading playlists...