7,386

የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ በዶክተር ቦብ አትለይ (Amharic)

በዚህ "መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ትችላለህ" በሚለው፣ ጡረታ በወጡት የሥነ-አተረጓገም ፕሮፌሰር በዶክተር ቦብ አትለይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ ውስጥ በአጠቃላይ 21 ቪድዮዎች ተካተዋል፡፡ በእነዚህ ቪድዮዎች ውስጥ ዶክተር ቦብ አትለይ ለሥነ-አተረጓገም ታሪካዊና ሰዋሰዋወዊ አገባብን ይጠቀማሉ፡፡ ይህ አገባብ በተጨማሪም "መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ትችላለህ" በሚለው የጥናት መመሪያ ሐተታ ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል፡፡ ሁለቱም የጽሑፍ ሐተታዎችና እና "የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ መማሪያ መጽሐፍ" ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አጋዥ የሆኑ ተጨማሪ ጽሑፎች ጋር በነፃ በዚህ www.freebiblecommentary.org ድህረ ገፅ ላይ ይገኛሉ፡፡
በዚህ "መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ትችላለህ" በሚለው፣ ጡረታ በወጡት የሥነ-አተረጓገም ፕሮፌሰር በዶክተር ቦብ አትለይ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጓሜ ትምህርታዊ ጉባኤ ውስጥ በአጠቃላይ 21 ቪድዮዎች ተካተዋል፡፡ በእነዚህ ቪድዮዎች ውስጥ ዶክተር ቦብ አትለይ ለሥነ-አተረጓገም ታሪካዊና ሰዋሰዋወዊ አገባብን ይጠቀማሉ፡፡ ይህ አገባብ በተጨማሪም "መጽሐፍ ቅዱስን መረዳት ትችላለህ&...
Play all

Loading...

to add this to Watch Later

Add to

Loading playlists...