Ethiopian Orthodox Tewahedo Bishops
Loading...
9,540
Loading...
Top Comments
see all
All Comments (6)
-
ብዙ አለቀስኩ ፤ ቀጥሎ ብዙ ሳኩኝ ለምን ይዋሻል እያልኩ፡፡ ጳጳሱ ከዋሸ ማን ቃለ ምዕዳን ይሰጠናል፡፡ ማን ይፍታህ ይለናል …. እረ አምላኬ ሆይ ጠፋን ድረስልን … ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ … ማን ይስማን …. ልጆችህ ተበትነን አለቅን እኮ …. ቤተክርስቲያንን ውሾች ከበቧት እኮ …. እግዚኦ ….. የራሔልን እንባ የተመለከትክ ተመልከተን አንጂ.....ምነው እኚስ እማወራ ይዋሹ ምንም አይደል፡፡ ከምዕመናን አልፎ ከዲያቆናት አልፎ ፤ ከካህናት አልፎ ወደ ጳጳስ …. ምነው ሃገሬ ምነው ተዋህዶ ተክልዮ የት ሔዱ …. ሰማዕት ጴጥሮስ የት ሔድክ … ወርዶ እንዲፈርድ ንገሩት እንጂ ለአምላኬ … የእርሱ ትግስት እኮ አያልቅም፡፡
-
ተዋሕዶን ታድሷት ዘንድ የተዘጋጃችሁ እናንት እነማን ናችሁ?
Loading...
እናንትን ታላላቅ አባቶች በስደት አውጥቶ ህዝቡን ላልረሳ አምላክ ምስጋና ይግባው።
ስደታችሁ ተባርኩዋል እና ደስ ይባለችሁ
የእውነተኞቹ አባቶቻችን አምላክ ለዘለዓለም ይክበር
nafkotegebeyehu 2 years ago 3
thank u..
liyish 2 years ago 3