ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው በካናዳ አገር የ 7 አመት ህጻን ልጅ በመድፈር ወንጀል ተከሰው የተፈረደባቸውን ሚስተር ቶድ በአገራችን በጴንጤዎች በኩል አምላክ የቀባው ነብይ ቅብጥርሤ ተብለው መጥተው ምስኪኑ ህዝባችን ልጆቹ መንፈስ ተሞሉ እየተበሉ ሲሰቃዩና ሲጮሁ ሲሆን በተለይ የእኚህ በካናዳ አገር ሕጻን የደፈሩ ሰው አሁን በጴንጤ በኩል ሊያደርሱ ስለሚችሉት ጥፋት በቪዲዮው ላይ የሚያሳዩትን ለቅሶና ጭንቀት ያስተዋለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ አንድን ከአንድ ደምሮ ሊገምተው የሚችለው ጉዳይ ነው::
ይህንን ያውቁ ነበር? የጴንጤዎቹን እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ በአሁኑ ሰአት በየጸበሉ ከቱርክ ከማርስ የመጣሁ ጂኒ ነኝ በማለት ራሱን እንደሚክድና ብዙ ዜጎችን እንደሚስቸግር ? ካላወቁ http://www.saveethiopians.net የአማርኛ ቪዲዮው ክፍልን ይመልከቱ ::
- ጴንጤዎች ኪቦርድ ከበው ጌታ ቅብጥርሤ በማለት የሚጮሁለትና ከመጸሀፍ ቅዱስ እንደፈለጉ ቃላትን የሚያዘንቡለት ጂኒ መንፈስ እንደዚህ ያለ በየጸበሉ ከቱርክ ከማርስ የመጣሁ ጂኒ ቅብጥርሴ ነኝ የሚል ወራዳ መንደር አቀፍ ጂኒ እንደሆን ያውቁ ነበር ?
የተለያየ አመለካከትና አለማመን ድረስ መብት ባለበት በ 21ኛው ክ /ዘመን የጴንጤ ሀይማኖት አማራጭ እንደሌለው ፍልስፍና ካላመናችሁኝ ብሎ በዜጎች ህይወት ላይ እንደፓራሳይት ድርቅ የሚለውን የጴንጤዎችን ቲያትረኛ እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ መንፈስ ማንነቱን ማስኩ ተጋለጠ http://www.saveethiopians.net
በአምልኮ ስም በዜጎች ህይወት ላይ የድርቅናውና የማታለሉ የድንጋይ ዘመን አክትሞለታል::
All Comments