ይህንን ተንኮል ድርጅታችን ያጋልጣል http://www.saveethiopians.net
ነገ ይህንን ሌብነት ያላወቁ የእርስዎ ወገኖችዎ እንዳይሸወዱ ይህንን ቪዲዮና ድህረ ገጳችንን http://www.saveethiopians.net ላላወቁ ያስተላልፉ
ውድ ቪዲዮ ተመልካች :-ቅሌታሙ የጴንጤዎች እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ መንፈስ በቪዲዮ እንደምታዩት ከቱርክ ከማርስ ከጁፒተር የወርድኩ ጂኒ ነኝ እያለ በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ ብሎ የቀረበበትን ማንነት በመካድ በአሁኑ ሰአት ብዙ ኢትዮጵያውያኖችን በየጰበሉ በማሰቃየት ላይ ይገኛል :
ሀይማኖት/አምልኮ በሰዎች የግል ፍቃድ እንጂ የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒም ሆነ ሌላ ቲዎሪን አስታኮ የሚመጣ አምልኩኝ ባይ ዜጎችን በማሰቃየት የሚያግተው ቲዎሪ አይደለም :: የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ ይህንን አይነቱን ማጭበርበር በ 21ኛው ክ /ዘመን ሲሰራ ያላፈረ ይህንን ከህዝብና ከሚዲያ ጀርባ በየጰበሉ የታወቀ ወራዳ ማንነቱን ለህዝብ አለማውጣት ይህንን በሀይማኖት ሽፋን ዜጎችን አጥምዶ ማጥቃትን ማበረታታ ስለሆነ ድርጅታችን ይህ በ 21ኛው ክ /ዘመን ራቁቱን ሊቀር የሚገባው በሀይማኖትን ሽፋን ዜጎች ህይወት ላይ የባለቤትነትን ጥያቄ Possession ለማሳካት የሚደረግ ግብግብና የወገኖችን ስቃይ የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን ለህዝብ በጉግል በዩቱብ በድህረ ገጹ ላይ ያወጣል ::
ቻው ቻው ቻው ... የጴንጤው ጂኒ መንፈስ ከህዝብና ከሚዲያ ጀርባ በየጰበሉ ኢትዮጵያውያኖችን ከነማሰቃየትና ማታለልሽ ጉግልና ዩቱብ ውስጥ ለዘላለም ማንም እንዲያይሽ ሆነሽ ትጣያለሽ::
ኢትዮጵያ እንዲህ ላለው ማጭበርበር ያላት መልስ እንዲህ ያለ ቅሌት ነው::
Egziabher yirdachu
The082881 1 month ago