ተላላኪው ሰለሞን አስመላሽ ( The Delivery Man : Solomon Asmelash)

Loading...

Sign in or sign up now!
Alert icon
Upgrade to the latest Flash Player for improved playback performance. Upgrade now or more info.
4,282
Loading...
Alert icon
Sign in or sign up now!
Alert icon

Uploaded by on Aug 28, 2009

ተላላኪው ሰሎሞን አስመላሽ አጋዚ ኦፕሬሽን በሚል የወያኔ ወንበዴዎችን የተሳካ ዘረፋ በፊልም ቀርጾ
ለትውልድ ለማስተላለፍ ማሰቡን ነገረን።

ተላላኪው ሰለሞን ኢሠፓም ቢሆን አኢወማ ምንም የሚያስደንቅና የሚያስወቅሰው
ባልነበር። እሱን መሰል በሁለት ቢላ የመብላት ርካሽ ስብዕና ያላቸው ሺዎችን ቆጥረናልና
አይደንቀንም፡፤ እንኳን አንድ ዶሴ አመላላሽ ይቅርና የበቁ የነቁ ቀለሙንም የዘለቁ
የተባለላቸው ምሁራንም ደርግን በጓሮ ሸኝተው በሳሎን ወያኔን ተቀበለው ቁን እንጉት ሲሉ
ብዙ አይተናል። የተላላኪው የሰለሞን አስነዋሪ ነገር እሱ አይደለም፡፤ ተላላኪው ወጥ
የረገጠው የወያኔን የዘረፋ ታሪክ ለትውልድ ለማስተላለፍ በማሰብ ነው ፊልሙን
ያዘጋጀሁት ማለቱ ነው፡፤ አገር ፤ ታሪክና ትውልድ ገዳይ ተግባር!!
ጎበዝ የሰው ህሊና እንዲህ ይዘቅጣል? ለመሆኑ አንድ ሰው በጥቅም ተገዝቶም ሆነ በሌላ
ተመሳይ ሁኔታ የህሊናውን ምን ያህል፤ መጠን ይሆን የሚሸጠው? ከህሊናው የሚርቀውስ
እስከ ምን ድረሰ ነው? 100%..? ይህ ጥያቄ በአይምሮዬ ገዝፎ ከወጣ የቆየ ቢሆንም
አሁንም ድረሰ መልስ አላገኘሁም።
በተላላኪው በሰለሞን መሰል ከሃዲዎች ዙሪያ ብዙ ማለት ይቻላል፡፤ ይሁንና ለሱ ከዚህ
በላይ ግዜ መስጠት አስፈላጊ አልመሰለኝም፡፤ በቅጡ የሚያውቁት በቅጡ ነግረውታል ።
ከፖለቲካ አቋሙ ውዥቀትና ከሃዲነት በበለጠ የሚያንገበግበኝ ያጭበረበረኝ ገንዘብ ነው
ያለኝም አንድ ሰው አጋጥሞኛል፡፤ ወሮበላ! መሆኑን ነግሮኛል። በወሮ መበላት ዙሪያ ደግሞ
ብዙ ተብሏልና አንባቢን አላሰለችም።

እናም ተላላኪው ሰለሞን የቡሬ ጥጃ አባቱ ሁለት ካንዱ ይጠጋል አንደኛው ሲሞት እንዲሉ
በኢሠፓ ካርድ ሲመዘብር ቆይቶ ኢሠፓ ሲያልፍ ከመጪው ጡት ተጣብቶ ክህደቱን
ቀጥሏል። ግን እስከመቼ .. ? ጎበዝ እንዲህ ይቀለድብን!
ከቪኦኤ አድማጮች አንዱ ነኝ!

  • likes, 1 dislikes

Link to this comment:

Share to:
see all

All Comments (5)

Sign In or Sign Up now to post a comment!
  • @truth2btold66

    Thanks for your interest in making light out of your statement.

    I understand you meant to describe SATAN TO DEVIL.

    It's just the FIGURATIVE COMPARISONS seem to be so CRUEL, it can be OFFENSIVE to the victims of repression.

    In the eyes, hearts, minds & souls of the victims of repression, NONE ARE ANGELS.

  • it is just a figurative statment, we all know he is far away from that.

  • @truth2btold66

    If Meles is angel, why does Meles need a whole Army-division to keep him away from the Ethiopians people?

  • comparing to this guy, man Meles is an angel. Meles would let you know what he is up too. So that is a plus on him. But this snake, even Hell wouldn't want to deal with him, when his time arrives. The damage he has done is beyoned anything.

  • Solomon Asemelash (wanna be director of this) we still remember your "Yewetatoche" and "Hezebawi Mederek" programe during Mengistu time. We still remember how you serve as a double aged spy - as a top notch Derge Caderae, we know what your role was even before the key/nech shibire saga cooled down. Now, "bezemene geremebyt mai ne'akebe", you are another top notche cadre and businessman. I swear to you by your very derive that serve you that you would be dealt with !!!

    Sleep tight piggy!!!

Loading...
Alert icon
0 / 00Unsaved Playlist Return to active list
    1. Your queue is empty. Add videos to your queue using this button:
      or sign in to load a different list.
    Loading...Loading...Saving...
    • Clear all videos from this list
    • Learn more