New Ethiopian Orthodox Mezmur by Zerfe Kebede "teketyehalehu" ተከትየሃለሁ

Loading...

Sign in or sign up now!
Alert icon
Upgrade to the latest Flash Player for improved playback performance. Upgrade now or more info.
92,555
Loading...
Alert icon
Sign in or sign up now!
Alert icon

Uploaded by on Nov 4, 2010

ተከትየሃለሁ
ተከትየሐለሁ አንተን አምኛለሁ
አትተወኝ ጌታየ እለምንሀለሁ (2)

ተከፍሎ አልቁዋል የኔ ዘመን
ንፋስ መከተል ሆኖብኝ ቀን
መሽተዋል ተመለሽ አላልከኝም
እንዳገልጋይህ ቆጠርከኝ (2)

ኑሀሚን ነፍሴ ተመለሺ
የሞተልሽን እንዳትረሺ
ስምዖን መርጬ ብሰደድም
በእሾህ ታጠርኩኝ ከመንገድ (2)

ከተውከኝማ ከጣልከኝ
ማን ዘመድ ሆኖ ሊያኖረኝ
አንጻኝ ጌታየ ከበረዶ
ማን ጎድሎ ያውቃል አንተን ወዶ (2)

በሩቅ የማውቅህ አይደለህም
ሲቀርቡህ ማርነህ ለዘልዓለም
ናታኔም አርገኝ በትህትና
ፍቅርህ አለሜን ሽረዋል እና

አሜን!!!!!!!!!
ዘማሪት ዘርፌ ከበደን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

Category:

People & Blogs

Tags:

License:

Standard YouTube License

  • likes, 4 dislikes

Link to this comment:

Share to:
see all

All Comments (20)

Sign In or Sign Up now to post a comment!
  • ተክትያሀለው እንተ እምጯለሁ  አተወጭ ጌታዪ እለምናሀ እለምናሃለሁ

  • I can't stop listening to this mezmur.it's really nice!

  • lanche yehn yamre dems yest Egzyabher semu yetmsgn yhune

  • GOD blees u zerfe u r special kepp it up

  • ትውልድ ልቡ ደንድኗልና፤ በስጋዊ ነገር ተውጧልና፤ የክርስቶስን ዳግም መምጣት ረስቷልና፤ የድንግል በክልኤን አማላጅነት ክዷልና፤ የሰማያትን ዜማ እያሰማችሁን  ልባችን ይመልሰው ዘንድ አቅሙ አላችሁና እናንተ እግዚአብሔር ትንሽ ወደ ምድር ዘንበል ብሎ በምህረት ዓይኑ ያየን ዘንድ ድምጻችሁ ፀርሃ አርያም ይደርሳልና፤ ዘማሪዎቻችን ለዘላለሙ ቃለ ህይወት ያሰማልነ!! ( ሃፍቱ ሓለፎም ተስፋይ ዘብሄረ አቢሲንያ ወአዜብ)

  • ትውልድ ልቡ ደንድኗልና፤ በስጋዊ ነገር ተውጧልና፤ የክርስቶስን ዳግም መምጣት ረስቷልና፤ የድንግል በክልኤን አማላጅነት ክዷልና፤ የሰማያትን ዜማ እያሰማችሁን ልባችን ይመልሰው ዘንድ አቅሙ አላችሁና እናንተ እግዚአብሔር ትንሽ ወደ ምድር ዘንበል ብሎ በምህረት ዓይኑ ያየን ዘንድ ድምጻችሁ ፀርሃ አርያም ይደርሳልና፤ ዘማሪዎቻችን ለዘላለሙ ቃለ ህይወት ያሰማልነ!!

  • betam harif mezmur new

  • እባካችሁ ጠቊሙጭ ሲዲው የት እንደሜሽጥ ካናዳ ይሽጣል ክተሽጠ የት ቦታ ነው ቶሮንቶ ክሆነ ቦታውን ጠቁሙጭ እመሰግናለሁ እኔ የምኖረው ለንደን ኦንታሪዪ ነው

  • @tekleize the CD will be called "Maranata", my friend bought it for me from DC- one of the church there was selling it.

  • Talents live to make a difference no matter what they do.

Loading...

Alert icon
0 / 00Unsaved Playlist Return to active list
    1. Your queue is empty. Add videos to your queue using this button:
      or sign in to load a different list.
    Loading...Loading...Saving...
    • Clear all videos from this list
    • Learn more