ዕንባ ኣድርቅ HD
Loading...
249
views
Loading...
Uploader Comments (SelamtaLondon)
see all
All Comments (4)
-
ይኸ ግጥም፣ ልዩ መዕክት ያዘል ውድ ግጥም ነው። ይኽ ግጥም፣ ልዩ የአገር ፍቅር ቀስቃሽ ግጥም ሲሆን፣ እንዲህ በድምጽ ሲታጀብ መልዕክቱ ጠልቆ ይገባል። እግዚአብሔር ይስጥልን! ለዓይን ምግብ፣ ለሕሊና መታደስ፣ ለጆሮ ሙዚቃ የሆነ ግጥም ነው። ከአምስቱ የስሜት ሕዋሳት፣ ሶስቱን መጠቀም ተችሏል ማለትን እደፍራለሁ። ሶስተኛው ስሜት መሆኑ ነው። ደራሲው ሲያነበው፣ የት ጋ መነሳት እንዳለበት፣ የት ጋ መውደቅ እንዳለበት እሱ ብቻ ነው የሚያውቀው። የማንበብ ብቻ ሳይሆን፣ ከደጋሹ፣ የመስማትም ዕድል አግኝተናል። መልሶ መላልሶ ቢደመጥ፣ ቢነበብ፣ እንዲያውም በቃል ቢጠና መልዕክቱ ግሩም ነው። እኔ በጣም ረክቸበታለሁና፣ ደራሲውን ከልብ ላመሰግን እወዳለሁ።
ወንድሙ፣ ከሎንዶን
Loading...
Another great piece strong in its message! Please keep posting!
FHLProduction 1 month ago
@FHLProduction Your invaluable support keeps me going. Many thanks.
SelamtaLondon 1 month ago
አቤት ሲጣፍጠኝ የሕይወቴ ጣዕሙ፡
ታዛ ሆኖ ሳየው ወንድም ለወንድሙ።
የኔን እንጉርጉሮ፡
ከቁም ነገር ቆጥሮ፣
ቀና መንፈስ ያለው ደጋፊ ከሰጠኝ፡
ለቴም ሰወንድሜም ሳይሰጥ ሳይቸርልኝ፡
ያገሬንም ዕንባ ደርቆ ሳያሳየኝ፡
እማጸነዋለሁ፣ በሞት እንዳይቀጥፈኝ።
SelamtaLondon 1 month ago