Ethio cult info Center ውርደትን በራሱ ላይ የሚጋብዘው በየጸበሉ ከቱርክ ከማርስ የመጣሁ ጂኒ ነኝ የሚለው የጴንጤዎች እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ ማስኩ ተጋለጠ ::
በዚህ ቪዲዮ ላይ ጴንጤዎች እየሱስ ወይም ጌታ የሚሉት ጂኒ በየጸበሉ ዜጎችን በማስቸገር አጋንንት ነኝ ሰይጣን ነኝ እያለ ሲያታልል የተያዘበት ቪዲዮ በተጨባጭ ወደህዝብ የወጣ ሲሆን የቪዲዮው አላማ ብዙዎችን ለማስተማርና የጴንጤው እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒን በጴንጤ በኩል እየሱስ በየጸበሉ ጂኒ ነኝ ባማለት ቲያትርን ለማስቆማና ብዙዎችን ከእንደዚህ አይነቱ ወራዳ መንፈስ ጥፋት ለማዳን ነው::
ECIC is an educational community Providing informations for victims of cults, their families and friends, researchers and the media. It is the first educational organisation focusing critical concern on the harmful methods of the cults to be granted charitable status for Africans (Special Focus on Ethiopia).
http://www.saveethiopians.net/
All Comments