ይህንን ያውቁ ነበር? የጴንጤዎቹን እየሱስ ነኝ ባይ ጂኒ በአሁኑ ሰአት በየጸበሉ ከቱርክ ከማርስ የመጣሁ ጂኒ ነኝ በማለት ራሱን እንደሚክድና ብዙ ዜጎችን እንደሚስቸግር ? ካላወቁ http://www.saveethiopians.net የአማርኛ ቪዲዮው ክፍልን ይመልከቱ ::
ይህንን ተንኮል ድርጅታችን ያጋልጣል http://www.saveethiopians.net
ይህ ቪዲዮ የሚያሳየው በካናዳ አገር የ 7 አመት ህጻን ልጅ በመድፈር ወንጀል ተከሰው የተፈረደባቸውን ሚስተር ቶድ በአገራችን በጴንጤዎች በኩል አምላክ የቀባው ነብይ ቅብጥርሤ ተብለው መጥተው ምስኪኑ ህዝባችን ልጆቹ መንፈስ ተሞሉ እየተበሉ ሲሰቃዩና ሲጮሁ ሲሆን በተለይ የእኚህ በካናዳ አገር ሕጻን የደፈሩ ሰው አሁን በጴንጤ በኩል ኢትዮጵያዊ ህጻናትን ሊያደርሱ ስለሚችሉት ጥፋት የህጻናቱን በቪዲዮው ላይ የሚያሳዩትን ለቅሶና ጭንቀት ያስተዋለ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ አንድን ከአንድ ደምሮ ሊገምተው የሚችለው ጉዳይ ነው::
ውድ ቪዲዮ ተመልካች:- ነገ ይህንን ሌብነት ያላወቁ የእርስዎ ወገኖችዎ እንዳይሸወዱ ይህንን ቪዲዮና ድህረ ገጳችንን http://www.saveethiopians.net ላላወቁ ያስተላልፉ
በአምልኮ ስም በዜጎች ህይወት ላይ የድርቅናውና የማታለሉ የድንጋይ ዘመን አክትሞለታል::ኢትዮጵያ እንዲህ ላለው ማጭበርበር ያላት መልስ እንዲህ ያለ ቅሌት ነው::
All Comments