The reception of Abebe Bikila from Tokyo ሰለሞን ተሰማ ከአበበ ቢቂላ እና ከቤተሰቦቹ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅ እ ኤ አ በ1964 ከቶኪዮ ማራቶን መልስ
Loading...
8,734
Loading...
Uploader Comments (ethiopianlitrature)
see all
All Comments (8)
-
@lilitasummer - wht u talkin about?...
-
The most funny interview in the world...lollllllzz
-
that's not him. why are you putting something that is not true?
-
What an uplifting video and audio. Very interesting! Excellent! I just pray we regain that uplifting moment all over again!
-
Nice one !
-
wow!
-
Nice one Dude. Keep archiving such historical interviews, speech and art works.
Loading...
እ.ኤ.አ. በ 1960 እና 1964 በሮም እና በቶኪዮ ጎዳናዎች አፍሪካውያንን ወደ ኦሎምፒክ ድል መራ፡፡በባዶ እግሩ ማራቶንን ማሸነፍ የቻለው አበበ በሁለተኛ ውድድሩ የአለምን የኦሎምፒክ ሪከርድ በእጁ ማስገባትም ችሏል፡፡አበበ የኢትዮጵያውያን ብሎም አፍሪካውያን የአሸናፊነት ምሳሌ ሆኖ ለዘመናት ቆይቷል፡፡በኢትዮጵያ የስፖርት ጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ስሙ በጉልህ የሚነሳው ሰለሞን ተሰማ አበበ ቢቂላን እና ቤተሰቦቹን ቃለ መጠይቅ አድርጓል፡፡የሰለሞን ቃለ መጠይቅ ፈገግ የሚያሰኙ ጥያቄዎች ቢኖሩትም የአበበን እና የኢትዮጵያን ስፖርት ታሪክ ወደ ትናንት መለስ ብሎ መመልከት ለሚፈልግ ትክክለኛ ማስታወሻ ነው፡፡
ethiopianlitrature 8 months ago