Uploaded videos
1-10 of 22-
Ethiopian Orthodox Mezmur Be'enba sheleqo.
tomykeGetagar
4,560 views
በእንባ ሸለቆ ያየሁሽ ተራራ
ለበረሐው ልቤ የፍቅር አዝመራ
ለምለሚትዋ ምድር አንቺ ነሽ እናቴ
ሁሌ እወድሻለሁ ማርያም እመቤቴ
ዛሬም ትላንትናም ሽርዋል በጉልበቱ
ሁሉም ይለወጣል የለም ባዓለም ብርቱ
እኔ ግን እግሮቼን በጽዮን ተክዬ
የነቀለኝ የለም ድንግል አንቺን ብዬ
አስ...
-
Ethiopian Orthodox Mezmur by Kidist 2
tomykeGetagar
761 views
ክብሬ ልበልህ ማዕረግ ሽልማቴ /፪/
ከፍታየ ነው ስምህ ሰገነቴ
ዙፋን ሆኖኛል ትክሻህ አባቴ
በአርሞንየም ላይ ጸንቼ
አፌን በዜማ ሞልቼ
ከእንባየ ማዕድ ተነሳሁ
ከመስቀልህ ፍቅር በላሁ /፪/
አይኖቼን ባንተ ?
ስምህ መንገዴን አቀና
ነፍሴ በመልካም ታ...
-
Ethiopian Orthodox Mezmur by Engdawerq besrate alafrim
tomykeGetagar
11,246 views
በእስራቴ አላፍርም እኔ የማርያም ነኝ
እሮማዊ አይደለሁ ፍጹም ክርስትያን ነኝ
ከመቤቴ ፍቅር የሚለየኝ ማነው?
መከራ ነው ችግር ወይስ እስራት ነው? /፪/
አንተ መዝሙረኛ ነብዩ ዳዊት
እንድታሸበሽብ በታቦቱ ፊት
ሜልኮም ብትንቅህ ሰገነት ላይ ሆና
እግዚያብሔር አይትዋታል ሳት...
-
New Ethiopian Orthodox Mezmur by Mirtinesh SELAM LIBELSHI
tomykeGetagar
15,598 views
-
Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemarit Kidist Mitiku
tomykeGetagar
3,117 views
-
New Ethiopian Orthodox Mezmur by D.Semahengi & Zemari G/amlak.
tomykeGetagar
3,430 views
ታዩታላችሁ የኛ ጌታ
የደከሙትን ሲያበረታ
ቀጥታ ያቆማል ለምስጋና
እንደ እግዚያብሔር ማን አለ እና?
መከራ መስለው የሚታዩን
ይቀረፋሉ ስንጠራ እሱን
ገና እናያለን ብዙ ታምራት
ለኛ ሲገለጥ የጌታ ምህረት
መቼ ወደቁ የተደገፉት?
መቼ አፈሩ ስሙን የጠሩት?
ተስፋ የሌ...
-
New Ethiopia Orthodox Mezmur By Dagmawi Derbe የንጉስ ከተማ መኖርያ የሆንሽ
tomykeGetagar
17,660 views
የንጉስ ከተማ መኖርያ የሆንሽ
መላእክት በራማ ያመሰገኑሺ
እንደ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም ልበልሽ
የሒወት የገነት ፈሳሽ የሊባኖስ ጂረት
ታጠበ የግፍ ታሪኬ በልጂሽ ቤዛነት
ጉልበቴ ብያረግፍ ፊትሽ ባያርፍም ልሳኔ
በቅፍሽ ያየሁት ሕጻን ሆኖኝ ነው መድህኔ
ምስጋናስሽ ሞልቶ በል...
-
I Love This Mezmur Ethiopian Orthodox Mezmur (ማዳንህን ጽድቅህን እረፍትህን)
tomykeGetagar
13,858 views
ማዳንህን ጽድቅህን እረፍትህን
ሰላምና ጸጋ በረከትህን
አይቻለሁ በህዝብህ ያደረከውን
አሰናብተኝ በሰላም ባርያህን
እጠባበቅ ነበር የእስራኤልን መጽናናት
ብርሀንህ እስኪ መጣ እስኪ ገለጥ እውነት
እሄን ሁሉ አየሁ ቆሜ በመቅደስህ
ዘምኔ ታድሶ ጌታ ስታቀፍህ
...
-
Ethiopian Orthodox Mezmur Amlake meqdesihin ewedewalehu አምላኬ
tomykeGetagar
36,453 views
አምላኬ መቅደስህን እወደዋለሁ
በውስጡ ለመኖር እናፍቃለሁ
ሰላም እንድሆን በቤት በደጄ
ወደ ማደርያህ ልምጣ ማልጄ (2)
እንድ እንድሰለጥን በመላእክት ዜማ
የሕወትን ቃል ከአፍህ ልስማ
እንዲቀል ሸክሜ ከትክሻዬ
ወደ ዙፋንህ ልቅረብ ጌታዬ
መልካም በሚልዋት...
-
New Ethiopian Orthodox Mezmur by Fantu Welde "yategebkengi"
tomykeGetagar
5,292 views
ያጠገብከኝ ከመልካም ነገር
ያበዛኋኝ በስደት አገር
ከሞት ወጥመድ ያለፍኩብህ
ጌታ መድሃኒቴ ነህ
የተደላደልኩብህ ያረፍኩብህ ታዛዬ
ከቀስት ያመለጥኩብህ መታመኛዬ ጥላዬ
ሰላሜን ያወጅክልኝ ከሞት አፍ የነጠቅከኝ
ከትብያላይ አንስተህ
በሰገነት ያቆምከኝ
የ...
Advertisement










Play all(22)