Uploaded videos
1-10 of 18-
Gentle Healer Lyrics By selah
myway2sheger
1,570 views
"He sent His word and healed them, And delivered them from their destructions." (Psalm 107:20) "I am the Lord that healeth thee" Exodus 15:26
-
Another Heartstopping Performance From Child Brazilian Singer
myway2sheger
445 views
Matthew 11:25 At that time Jesus said, "I praise you, Father, Lord of heaven and earth, because you have hidden these things from the wise and learned, and revealed them to...
-
INCREDIBLE Duet Jotta A Michely Manuely Sing Hallelujah Inspirational Videos2
myway2sheger
806 views
-
my album.wmv
myway2sheger
195 views
-
ሶፊያ ሽባባው (ታሪኬ የጀመረው )sofiya
myway2sheger
1,110 views
ሶፊያ ሽባባው (ታሪኬ የጀመረው )sofiya
V.lyric. የእየሱስ ልጅ (child) GW
ታሪኬ የጀመረው (3)
በመስቀሉ ስር ነው(2x)
የተነሳበትን የማያውቅ
የሚደርስበትን አያውቅም
የተወለድኩ ቀን ታሪኬ
እንደተጀመረ እንኳ ባውቅም
ከዚህ እውቀት ልኩ ያለፈ...
-
ኤፍሬም አለሙ (አልችልም እኔስ ያላንተ መኖር )
myway2sheger
35,370 views
ኤፍሬም አለሙ (አልችልም እኔስ ያላንተ መኖር )
ሰለማልችል ያላንተ መኖር
አትሂድብኝ ባክህ ጌታ ሆይ
እኔስ ያላንተ አልችልምና
ችላ አትበለኝ ክብሬ ነህ
ክብሬ ነህና
አልችልበትም እኔስ
አይሆንልኝም እኔስ
ያላንተ መኖር
አልችልበትም
አይኔን በጄ አልወጋም
የጠራኝን ትቼ
እን...
-
ኤፍሬም አለሙ መዝሙር (እረኛዬ ).Epherem song
myway2sheger
16,153 views
ኤፍሬም አለሙ መዝሙር (እረኛዬ )
እረኛዬ እረኛዬ ነህ
እረኛዬ ነህ
የነፍሴ ጠባቂ
ከ አንበሳና ከ ድብ
ካውሬው ከነጣቂ
ያ ዳዊት እውነቱን እኮ ነው
እረኛዬ በሎ የዘመረው
ከ አንበሳ ከድብ ስታተርፈው
ያላንተ ማን አስተዋሽ አለው
ገበታን አዘጋጀህለት
ንግስናን አንተው ስታነግ...
-
tselote
myway2sheger
822 views
-
ቴዲ መዝሙር '' መች ተወኝ ጌታዬ ''.wmv
myway2sheger
3,923 views
መራመድ ሲያቅተኝ በጽድቅ ጎዳና
ነፈሴም ስትጨነቅ በሀጢአት ፈተና
ስጋዬም ሲረክስ ጠፍቶ ህሊናዬ
እንደሰው መች ተወኝ መች ተወኝ ጌታዬ
ጨክኖ መች ተወኝ መች ተወኝ ጌታዬ
መጠቋቆሚያ ሲያደርገኝ ሰው ሁሉ
እንግዲህ ተስፋም የለው እያሉ
መች ቀረሁ ወድቄ ተሸማቅቄ
ከአምላኬ ጉ...
-
mezmur with lyric song እወድሀለሁ hana tekele
myway2sheger
28,781 views
በባዶነቴ አግኝተህኛል
ያንተ እኔን መውደድ ያስገርመኛል
አወዳደድህ ከመውደድ ያልፋል
ወደድኩህ ብልህ ምን ያስገርማል
ለምንድነው አልልህም
ስራህ ጠፍቶኝ አልጠይቅህም
የምልህ ግን 1 እና ግልጽ ነው
ስለ ወደድከኝ ወድጄሀለሁ
እወድሀለሁ አሳቢዬ
እወድሀለሁ እወድሀለሁ
ስለወደድከ...
Advertisement










Play all(18)