Profile
Channel Views:
30,581
Total Upload Views:
2,668,321
Joined:
Mar 7, 2007
Latest Activity:
22 hours ago
ይህንን ድህረ ገፅ ለወገኖቼ መማሪያ መተከዢያ መዝናኛ እና መደሰቺያ እንዲሆን ከልቤ እመኛለው። የመረጥኳቸው ተንቀሳቃሽ ምስሎች በጥራታቸውና ባዝናኚነታቸው እኔን እንዳስደሰቱኝ እርሶንም እንዲያስደስተዎት እመኛለው። በሠላም በፍቅርና በአንድነት ፈጣሬያችን ይጠብቀን። ስህተት ከሠራሁኝ ለመታረም ዝግጁ ነኝ። ይጠቅማል ይሄ በዚህ መልኩ ቢሆን ይረዳል የሚሉት አሠተያት ካለ ከመሰንዘር አይቆጠቡ። መልካም ቆይታ ከማክበር ሠላምታ ጋር። ኢትዮጵያ ለዘላላም ትኑር!!እንዴክስዬ ቻነል።
About Me:
ኢትዮጵያ ሆይ፤ ሀገራችን! ረስቼሽ እንደኾን ቀኜ ትርሳኝ፤
ያላሰብሁሽ እንደኾን፤ መላሴ ትነናጋዬን ሰልቶ ይውጋኝ።
አቤቱ ፈጣሪያችን በኢትዮጵያ ቀን ጠላቶቹአን ኹሉ አስብ፤
አፍርሱዋት ኢትዮጵያን እስከነመሠረቱአ ድረስ የሚሉትንም ሕዝብ።
እናንት ትምክህተኞች የኢትዮጵያ ጸሮች፤ የተንኮላችሁን ብድራት፤
የሚመልስ ነው አምላካችን፤ በፍትህ በታምራት፤
በሚጠሉሽ ላይ፤ በእውነት፤
በቅን ለሚፈርደው ንጉሥ ምስጋናችን ይብዛለት።
ኢትዮጵያ ሆይ፤ ሀገራችን! ረሰቼሽ እንደሆን ቀኜ ትርሳኝ።





























































