Profile
Channel Views:
716
Total Upload Views:
21,107
Style:
Biography
Age:
34
Joined:
Jun 19, 2008
Latest Activity:
2 weeks ago
Subscribers:
5
About Me:
ወድቀው በውጭ ያሉትን ትተን
የተራቡት የተጠሙትን ረስተን
ከአይናቸው እንባቸውን ማበስ አቅቶን
ከንፈር መምጠጥ መፍትሄ ላይሆን
ለራሳችን ብቻ ጸልየን የጎደለን እንዲሞላልን
ለሌሎች መማለድ ትተን የራሳችንን ምቾት ፈልገን
እኔ... ..ከእኔ ..ለእኔ..በእኔ..ብቻ እያልን
የወንግጌል አደራችንን ዘንግተን
መክሊታችንን ጉድጙአድ ቆፍረን ቀብረን
ኪሳራን ፈርተን ከስረን:ማትረፍ ስንችል አጉድለን
ዘይታችንን ማን ይምሙላው እኛው ራሳችን ካልልተጋን
አይናችንን ገልጠን ተኝተናል : ያናቃን መስሎን ፈዘናል
አፋችን ብዙ ሲያወራ ኑሮአችን ግን ይከሰናል
የተገለጠውን ሳንኖር ላልተገልጠው ደክመናል
አይምሮአችን ሳይታደስ እስከዛሬ ተጉዘናል
አንድነትን ወዲያ ትተን ከጌታ በረከት ርቀናል::
የተጣሉትን ማን ያስታርቅ እርስ በርሳችን ተጣልተን
አንድ መሆንስ ከየት ይምጣ እኛው ራሳችን ተከፋፍለን
ጨለማውስ እንዴት ይብራ በድንግዝግዝ እየኖርን
ግርዶሽ የሆነብን ምን ይሆን ራእያችንን ያስረሳን?
ጌታ አንድ አድርጎን ሳለ እንዲህ ይሚበትነን????
Country:
Italy
Subscriptions
(40)
Subscribers
(5)
Recent Activity
|
|
aylkbet uploaded a new video
|
|
|
|
aylkbet subscribed to yancyhope
Conclusion: Eternity and lack of evidence. A complete and persuasive cha...
more
|
|
|
|
aylkbet liked a video
Song by: Mekeyas, www.mekeyasmusic.com
Directed by: Mark Owens, Owens C... more |
|
|
|
aylkbet liked a video
|
|
|
|
aylkbet liked a video
http://www.ja6636...
Most of iDakota's stuff posted on http://www.sinful.... more |
|
Channel Comments









A te come va?Come ti trovi, sei al Boccardo?
Buona continuazione, buona serata.
Baci Francy