Added: 2 years ago
From: abiti3
Views: 9,640
Sort by time | Sort by thread (beta)

Link to this comment:

Share to:

All Comments (6)

Sign In or Sign Up now to post a comment!
  • ብዙ አለቀስኩ ፤ ቀጥሎ ብዙ ሳኩኝ ለምን ይዋሻል እያልኩ፡፡ ጳጳሱ ከዋሸ ማን ቃለ ምዕዳን ይሰጠናል፡፡ ማን ይፍታህ ይለናል …. እረ አምላኬ ሆይ ጠፋን ድረስልን … ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ … ማን ይስማን …. ልጆችህ ተበትነን አለቅን እኮ …. ቤተክርስቲያንን ውሾች ከበቧት እኮ …. እግዚኦ ….. የራሔልን እንባ የተመለከትክ ተመልከተን አንጂ.....ምነው እኚስ እማወራ ይዋሹ ምንም አይደል፡፡ ከምዕመናን አልፎ ከዲያቆናት አልፎ ፤ ከካህናት አልፎ ወደ ጳጳስ …. ምነው ሃገሬ ምነው ተዋህዶ ተክልዮ የት ሔዱ …. ሰማዕት ጴጥሮስ የት ሔድክ … ወርዶ እንዲፈርድ ንገሩት እንጂ ለአምላኬ … የእርሱ ትግስት እኮ አያልቅም፡፡

  • ተዋሕዶን ታድሷት ዘንድ የተዘጋጃችሁ እናንት እነማን ናችሁ?

  • እናንትን ታላላቅ አባቶች በስደት አውጥቶ ህዝቡን ላልረሳ አምላክ ምስጋና ይግባው።

    ስደታችሁ ተባርኩዋል እና ደስ ይባለችሁ

    የእውነተኞቹ አባቶቻችን አምላክ ለዘለዓለም ይክበር

Loading...
Alert icon
0 / 00Unsaved Playlist Return to active list
    1. Your queue is empty. Add videos to your queue using this button:
      or sign in to load a different list.
    Loading...Loading...Saving...
    • Clear all videos from this list
    • Learn more