Added: 4 years ago
From: rehobothtv
Views: 7,203
Sort by time | Sort by thread (beta)

Link to this comment:

Share to:

All Comments (1)

Sign In or Sign Up now to post a comment!
  • ኢትዮጵያ እኮ የራስዋ የሆነ ሃይማኖት ታሪክ ባህል ያላት -- ያላት ብቻ ሳይሆን ክነ ቅርሱ ጠብቃ የያዘቸ ሃገር ናት::ሥለዚህ ምክንያት የሰው ሳትፈልግ የራስዋንም ሳታስደፍር ጠብቃ ለዘመናት ቆይታለች :: ሃይማኖትዋም እራሱ ባለቤቱ ብደሙ የመሰረታት እንጂ ካቶሊክን ተቃውሞ በወጣው በሉተር መሰረት ላይ ያይደለ -- ለዚህም ምስክሩ በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ስምዋ ክ45 ግዚ በላይ መጠቀሱ -- በዚህም የሚበሳጩ ምእራባውያን "ኢትዮጲያ" የሚባል ሃገር እንደሌለና ስሙም የአፍሪካውያን ሁሉ መጠርያ አንደነበር ክዚሁ ሉተራዊ ድርጅታቸው ጋር ወደዚችው ቅድስት ሃገር ሲያራግቡ የገኛሉ :: የሚቀበላቸው ከቶ አላገኙም አንጂ :: ግን እኮ በዛ ዘመን እንኩዋን የህ እምነት ይቅርና እራሱ መስራቹ ጀርመናዊው የካቶሊክ ቄስ ''ሉተር'' ከምድረ ገጽ ላይ አለመኖሩን ነው :: ጆሮ ያለው ይስማ....

Loading...
Alert icon
0 / 00Unsaved Playlist Return to active list
    1. Your queue is empty. Add videos to your queue using this button:
      or sign in to load a different list.
    Loading...Loading...Saving...
    • Clear all videos from this list
    • Learn more