I Love You Astery.....
Thank You!
111keanna 2 months ago
እባካቹ ያገር ልጆች የአስቱን አንድ የድሮ ሙዚቃ ብፈልግ አጣሁት . . . እንዲያው አጋጥሟችሁ ሰምታችሁት ከሆነ እባካችሁ ጠቆም አርጉኝ . . . የዘፈኑ ዜማ ይህንን ይመስላል ቀንጨብ ለማረግ ያክል . . . .
አማላጅ ሳይቀረኝ መላክተኛ ላኩኝ
ይብዛልሽ ሲለኝ እኔ እራሴ ሄድኩኝ
እንዴት ይዘለቃል ሁሌ እሱን አባብሎ . . .
መቼም እንደምታገኘው እና ፐስት እንደምታደርጉልኝ ተስፍ አደርጋለሁ . . . .
mimilakonjo 3 months ago