Added: 5 months ago
From: Ethiomuzik
Views: 47,678
Sort by time | Sort by thread (beta)

Link to this comment:

Share to:

All Comments (11)

Sign In or Sign Up now to post a comment!
  • full of crap

  • ይቅርታ አርጉልኝ ይኼ ጭምልቅልቁ የወጣ ምኞተኛ ተውኔት ነው። አውሮፓዊ ለመሆን የሚጥር ቀፋፊና አሳፋሪ ፊልም ነው በኔ አስተያየት። አሁን የምናየውን ሁልግዜ ነጭ ለመሆን የመጣጣርን አባዜ በአጽንዎት የሚያሳይ ከመሆኑ ሌላ ምንም ጉልህ የሆነ አዝናኝ ነገር አላየሁበትም። በአጭሩ በአማርኛ የተሰራ የምዕራባውያን ታሪክ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም።

  • @ethiomuzik, it is totally immoral to put Part 1 as if you posted all parts. It is a cheating

  • omg the best EThiopian Moviee eeeEEEvvvVVERRRRrrrr!!!!!!

  • የተዋጣለት የመድረክ ወይም የምርዓይ ተውኔት ያለበትን ህብረተሰብ የመንፈስ ትርታ ያንጸባርቀ ነው፤ የኢትዮጵያዊን ውስጣዊ ስሜት ከነ ምክንያቶቹና ከነ መዘዞቹ አጥርቶ ከማዝናናት ጋር ያቀረበ ነው። በገዛ አገራችን ውስጥ በቋንቋንችን በተሰራ ፊልም ስለ አዎሮፓውያን የምናይበት ምክንያቱ ምንድን ነው?

  • why do you say part 1 of 8 when it is not?

    dislike

  • አጃቢ ዜማዎቹ፣ የሰዎቹ ሁኔታ ለምሣሌ ከምብግ ገበታ ላይ ተነስቶ ቯልስ መደነስ ምግብ ቤት ውስጥ፣ የሚበሉት በሙሉ የሹካ/ማንኪያ ምግብ መሆኑ... ሁሉ ነገሩ ኢትዮጵያዊነት አኮስሶ አውሮጳዊነትን የሚያገዝፍ አደገኛ ፊልም ነው። አደገኝነቱ የሚመነጨው ከተወዳጅነቱ የተነሳ ቢሆንም የኢትዮጵያ ጠንቅ ፊልም ነው ቢባል አያንሰውም! አምራቿን አደራ የምላት እንዲህ አይነት በማር የተለወሰ መርዝ ፊልም ከመስራት እንድትቆጠብ ነው፣ አገሯን የምትወድ ከሆነ።

  • ጥሩ ፊልም ነበር የአውሮፓውያንን አኗኗር ባያንጸባርቅ!

  • This is what we can call a movie.....i love it...we are waiting for more of Romans movies...good job

  • I have never see this kind of movie before wow all the teams did good job especially merry wow very kind sweet and smart girl pls show us another movie of you pls tnx

Loading...
Alert icon
0 / 00Unsaved Playlist Return to active list
    1. Your queue is empty. Add videos to your queue using this button:
      or sign in to load a different list.
    Loading...Loading...Saving...
    • Clear all videos from this list
    • Learn more