kalehyewt yaselamen D.BEGASHAW SO POWERFULL PREACH
1316211 7 months ago
ማህበረ ቅዱሳን ግን እንደ ጽድቅ ስራ እያየው ያለው ይህ ከሃይማኖታችንም ሆነ ከመጽሃፍ ቅዱሳችን ውጪ የሆነው ሰውን መደብደብና መሳደብ የቤተክርስቲያናችን ቀኖና ይሁን ዶግማ ንጹሁ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ይፍረድ። እግዚአብሔር አምላካችን ልብ ይስጠን አሜን!!!!!
ricokiru 8 months ago 6
አለ?£ከምኵራባቸው ያወጡአችኋል፤ ከዚህ በላይ ደግሞ የሚገድላችሁ ሁሉ እግዚአብሔርን እንደሚያገለግል የሚመስልበት ጊዜ ይመጣል። ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።£ (ዮሃ ምዕ16 ቁ 2) አባቶቻችን እኮ በእምነት ነበረ ይህቺን የቀደመች ሃይማኖት ጠብቀው ለዚህ ያደረሱን እንጂ እየተደባደቡ፣ የክርስቶስን መስቀል በጉልበት በመንጠቅና እየተሳደቡ አልነበረም። ከዚህም በላይ እግዚአብሔር አምላኬ ነው ብሎ ቤተክርስቲያ ሊሳለም የገባን ዘማሪም ሆነ ሰባኪ መሳደብና መደብደብ በየትኛውም የመጽሃፍ ቅዱስ ምዕራፍና ቁጥር ላይ እንዳለ ባናውቅም ማህበረ ቅዱሳን ያሳተመው መጽሃፍ ላይ ካልሆነ በስተቀር በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ፈጽሞ የለም።
ነጋሲ እና መሰሎቹ እስቲ እባካችሁ ሰይጣን መጫወቻ እያደረጋችሁ ነው እኮ ብታውቁት። በመጀመሪያ ደረጃ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነን ካልን መሳደብ እና መደባደብ እንኳን የክርስትና ቀርቶ ሃይማኖት የሌለው ሰው እንኳን እንደዛ የሚያስብ አይመስለኝም። ለነገሩ አይፈረድብንም ከዚህ በፊት በቤተክርስቲያናችን ወንጌል ሳይሆን ይሰበክ የነበረው የግለሰብ ታሪክ፣ ገድልና ገንዘብ መለመን እንደነበረ የሁላችንም የቅርብ ጊዜ ትዝታችን ነው። አሁን እኮ ለእኛ ብሎ የሞተልንንና የዘለዓለም ሕይወት የሆነውን ክርስቶስን እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ እየሰበኩ እና በአማረ ቅላጼ እየዘመሩ ያሉትን ወጣቶች ምን አድርጉ እንደምትሉአቸው በፍጹም ሊገባኝ አልቻለም። ለነገሩ ስለክርስቶስ የማንሆነው ምን አለ?
This has been flagged as spam show
D.begashaw
Ante "Tehadso" Neh silezih wede Bete "KIRSTIAN" Memetat Yelebihim Kehadi silehonk Tinantina "TEKLE HAYMANOT" Betekiristian Guadegnochih endederesebachew Yidersibhal...
negassi19 9 months ago

@negassi19 yalane ya fekere amelake nawe!!! feredu ya Egezeyabehare becha nawe ba magamareya daraga egna selamaneme senawara 1 mane nane belane erasachegn enetayeke 2 ORTHODOX yahona sawe edaze ayenate kale ka afu ayewatame Emabata lahulacheneme meherate tasatane hulachenme adabatachene ba Egezeyabehare fekere yatayaza yehune!!!
edom106 6 months ago
እግዚያብሔር ይባርክህ
, KALE HIWOT YASEMALEN
berta ayzoh hule እግዚያብሔር kante gar yhun
nogodda 11 months ago
እግዚያብሔር ይባርክህ አቦ
selam733 1 year ago
thank God, Orthodox Christians never want to revenge or destroy or hurt others, how lucky are the followers......
waffiki 1 year ago
thank you for posting
zethiopia 1 year ago
GETA YEBARKEH , YE GETA MENFESE YE MOLABH GERUME FETURE NEH , EGEZYABER YEBARKEH ,,,,,,,,,,, KALE HIWOT YASEMALEN ,
chimelak 1 year ago
D .Begashaw ye Kerstos Wetader (hawaria) ye Orthodoxe Tewahedo ye Beret ater,gerum denek temeheret new ! kale hiweten yasemalen .
mereatetsion 2 years ago
kale hiwot yasemaln
kiduel 2 years ago