This has been flagged as spam show
ኢትዮጵያ እኮ የራስዋ የሆነ ሃይማኖት ታሪክ ባህል ያላት -- ያላት ብቻ ሳይሆን ክነ ቅርሱ ጠብቃ የያዘቸ ሃገር ናት::ሥለዚህ ምክንያት የሰው ሳትፈልግ የራስዋንም ሳታስደፍር ጠብቃ ለዘመናት ቆይታለች :: ሃይማኖትዋም እራሱ ባለቤቱ ብደሙ የመሰረታት እንጂ ካቶሊክን ተቃውሞ በወጣው በሉተር መሰረት ላይ ያይደለ -- ለዚህም ምስክሩ በመጽሃፍ ቅዱስ ላይ ስምዋ ክ45 ግዚ በላይ መጠቀሱ -- በዚህም የሚበሳጩ ምእራባውያን "ኢትዮጲያ" የሚባል ሃገር እንደሌለና ስሙም የአፍሪካውያን ሁሉ መጠርያ አንደነበር ክዚሁ ሉተራዊ ድርጅታቸው ጋር ወደዚችው ቅድስት ሃገር ሲያራግቡ የገኛሉ :: የሚቀበላቸው ከቶ አላገኙም አንጂ :: ግን እኮ በዛ ዘመን እንኩዋን የህ እምነት ይቅርና እራሱ መስራቹ ጀርመናዊው የካቶሊክ ቄስ ''ሉተር'' ከምድረ ገጽ ላይ አለመኖሩን ነው :: ጆሮ ያለው ይስማ....
seifeseattle 1 year ago