I dont understand this but, but it sounds so beautiful, love it!
msjayd3 3 weeks ago
“ሁሉ ከእርሱና በእርሱ ለእርሱም ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን”።ሮሜ 11፡36
የተፈጠረው ሁሉ የተገኘው የሁሉ ፈጣሪው ከሆነው ከኢየሱስ ነው “ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም” ዮሐ 1፤3። የሚኖረውም እሱ ስላኖረው ነው። የፍጥረት ሁሉ ህልውና ከሱ ኃይልና ፍቅር የተነሳ ነው። ሁሉም የተፈጠረው ደግሞ ለሱ ነው። ሁሉንም ነገር ለራሱ ለክብሩ ያኖራል። እሱ የሁሉ አምላክ ነው፡ እኔና አንቺም/አንተም የተፈጠርነው ለኢየሱስ ነው። ያለኢየሱስ ሕይወት ባዶ ነው፤ ባለቤት የላትም፤ መሪ፤ አማካሪ ጠባቂ የላትም ። እውነተኛ ዋስትና፤ ስኬት፤ የማይጎድል እርካታ ፤ የማይነቃነቅ ብቃት በኢየሱስ ውስጥ ብቻ ይገኛል። ክርስቶስ ለዛሬም ለዘላለሙም በቂ ነው፤ ሌላ ተጨማሪ አያስፈልገውም። ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን
paintedinHisPalm 1 month ago
God bless you!
mathewosburra 8 months ago
God bless you I really Love it! yegna meketa elshadai new!
myway2sheger 1 year ago
This has been flagged as spam show
Yes our God is "L shi Dy" No one stand against him for ever.
adsyelemi 1 year ago
Comment removed